በልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸው የግንባታ ስራዎች በኮንስትራክሽን ዘርፍ ብቃት ያላቸው አማካሪዎችን አወዳድሮ ማሰራት ስለሚፈልግ በጨረታው መሳተፍ ለሚፈልጉ የግንባታ አማካሪዎች ለስራው አስፈላጊ የሆኑ የተሟላ የሰው ሃይል እና በኮንስትራከሽን ዘርፍ ልምድ ያላቸው ባለሙያዎች ማቅረብ የሚችሉ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ 16 Comments