የእለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት በቁጥር 100 ከባድ ደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል GPS ተከላ እና ግዥ ለማከናወን በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ስለሚፈለግ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል 15 Comments