የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ አካባቢ ለሕፃናት ማቆያ አገልግሎት የሚውል ቢያንስ ከ200 እስከ 300 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ በውስጡ ሰባት ክፍል ያለው የሕፃናት ማቆያ የቤት ኪራይ አገልግሎት ለአንድ ዓመት በሚቆይ የውል ስምምነት ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል 15 Comments