በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የመፀዳጃ ቤት ግንባታ እና የደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ ጉድጓድ ግንባታ በቆላ ባራና፣ በቆላ መልአቶ በያይቄ እና በኡጋየሁ ጤና ኬላ እና የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ (MHM) ግንባታ እና የተሻሻለ የመፀዳጃ ቤት ግንባታ በዋንኬ ዋጂፎ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እና በቆሎ የስራ ባሪና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት (ለማስገንባት) ይፈልጋል 15 Comments