ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር መቐለና አዲስ አበባ በሚገኝ መስሪያ ቤታችን የሁሉም ዓይነት የስራ ክፍሎች ማለትም (የፋይናንስ፣ የሎጂስቲክስ፣ የኢኩፕመንት ኣስተዳደር፣ የሰው ሃይል ኣስተዳደር፣ የሜይንቴናንስ፣ ኮንስትራክሽን) በተናጠልና በተናበበ (Independent and Lntegrated በአዲስ መልክ ሲስተም (System) ስራ ላይ ማዋል ይፈልጋል 15 Comments