በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 መሰረት የተተው ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን በእቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 9 መሠረት የተተው ንብረቶችን ማለትም TAPERED ROLLER BEARING፤ SAFE VAN PUMP HIGH SPEED BILL CURRENCY COUNTER፤ የስኳር ፋብሪካ ማሽን መለዋወጫ፤ የላብራቶሪ ወንበሮች፤ DOUBLE Inlet BELT DRIVEN FAN AND OTHERS የተሽከርካሪ መለዋወጫ እና SCOOPER CORNER AND BUSHING ON STICKER እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል 15 Comments