በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 አስተዳደር ለ2017 በጀት ዓመት የሁለተኛ ዙር ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ጥቅማ ጥቅም ደረጃቸውን የጠበቁ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃ፣ የህንጻ መሳሪያ ግብአቶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የቋሚ ዕቃ ጥገና እና ለአንድ ዓመት ኮንትራት የሚቆይ የተለያዩ ህትመቶች፣ የመስተንግዶ አገልግሎቶች እንዲሁም የሳውንድ ሲስተምና ዲኮር ስራዎች ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments