የሸካ ማህበረሰብ ቴሌቭዥንና ሬድዮ ድርጅት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (ኮምፒዩተር፣ ቪዲዮ ካሜራ እና ፎቶ ካሜራ አክሰሰሪዎች) (ሎት 01)፣ ኤፍኤም ራዲዮ ማስተላለፊያ (FM Radio Transmission) እና ሶላር ጄኔሬተር (Solar Battery and Panel) (ሎት 02) እንዲሁም የቢሮ መኪና ጎማዎች (ሎት 03) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል