በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ እና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ ለሞ/ወ/ወ/ መስ/ቆላ/አካ/ል/ ጽ/ቤት የአነስተኛ መስኖ ምንጭ ማጎልበት የመስኖ አውታር ግንባታ ለሞ/ወ/ወ/መንገድና ትራንስፖርት ጽ/ቤት ለሠላድንጋይ መናሃሪያ የእንግዳ ማረፊያ ሼድ ስራ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል19 Comments