ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት አሁን በስራ ላይ ያለውን የድርጅቱን የገበያ አሰራርና የደንበኞች አያያዝ ሁኔታ በመፈተሽ የበለጠ ለደንበኞች አመቺ እንዲሆን በማድረግ በየስራ ክፍሎቹ በደንበኞች አያያዝ ላይ ችግር የሚፈጥሩ አሰራሮችን በማጥናት ለይቶና አስወግዶ ደንበኞችን ይዞ ለማቆየት የሚረዳ ደንበኛ ተኮር አሰራር በመዘርጋት፣ የደንበኛ እርካታን ለማሳደግና በገበያ ውስጥ ተወዳዳሪ ሆኖ ለመቆየት የሚያስችለውን የደንበኞች እርካታ ማመሳከሪያ የመነሻ ጥናት አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments