አምባሰል የንግድ ሥራዎች ኃ.የተ. የግል ማህበር የጽሕፈት መገልገያ መሳሪያዎች፣ የቢሮ መገልገያ ልዩልዩ ዕቃዎች፣ የጽዳት መገልገያ ዕቃዎች እና ለሳኒቴሽን አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ለIT አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ለህንፃ ጥገና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች፤ የተለያዩ ዲያሜትር ያላቸው የተሸከርካሪ ጎማዎች እና ማፅጃ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 21 Comments