ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በተለያዩ አካባቢዎች ባሉ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ህንጻ ወለል ላይ የሚገኙ የንግድ ቤቶች የማጠናቀቂያ ስራ ለማከናወን ደረጃ 5 እና ከዛ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመግባት ሥራውን ለማሰራት ይፈልጋል 21 Comments