በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ ዕቃዎች( የተሽከርካሪ ጎማ ፣የመኪና ጌጣጌጦች ወዘተ..) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments