የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ቶታል ስቴሽን /Total Station/፣ ሞተር ሳይክል፣የተለያዩ ማጣቀሻ መጽሐፍት፣ ናይትሮጂን ጃር፣ የልብስ ስፌት ማሽን፣ የልዩ ፍላጎት አጋዥ ግብዓቶች፣ ዊልቸር፣ Walking Tractor /Harvest/፣ የስፖርት ትጥቆችን፣ ካሜራ፣ ፈርኒቸር፣ ሞንተርቦ፣ መበየጃ ማሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments