የፌዴራል ማረሚያ ቤት የጨረታ ማስታወቂያ ከተራ ቁ 11 ጨረታው በ22/04/2017 ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል በሚለው ሥር የሚከፈትበት ቀን የተሳሳተ በመሆኑ ትክክለኛው በ29/5/2017 ዓ.ም መሆኑንና በዚህ ማስታወቂያ የተስተካከለ መሆኑን እየገለጽን የተቀረው ግን ታኅሣሥ 30 ቀን 2017 ዓ.ም በወጣው ማስታወቂያ የሚቀጥል መሆኑን እናሳውቃለን 15 Comments