በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን ቅ/ጽ/ቤት፣ በስልጤ ወረዳ አሹቴ ቀበሌ እና በምስራቅ ስልጤ ወረዳ ገርቢ በር ላይ በጎርፍ ለተፈናቀሉ ወገኖች ለመጠለያ ግንባታ የሚዉሉ ማቴሪያሎች /ዕቃዎችን (የሊሾ አሸዋ፣ ፍልጥ፣ ቋሚ፣ ማገሮች፣ ክፈፍ፣ ዉሃ፣ የጤፍ ጭድ፣ አፈር፣ ኮረት ድንጋይ፣ ሞራሌ 8 ቁጥር ሚስማር ወ. ዘ.ተ የመሳሰሉትን) የቤቶቸን የወለል ስራ ወይም ሊሾ የጉልበት ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments