ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. ድሬዳዋ ከተማ በተለምዶ ከዚራ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሚገኘውን የኩባንያው ንብረት የሆነ ህንፃ የጥበቃ አገልግሎት በሚሰጡ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማስጠበቅ እንዲሁም አዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ የኩባንያው የስራ ክፍሎች እና ቅርንጫፎች የሚገለገሉባቸውን ቢሮዎች የፅዳት አገልግሎት በሚሰጡ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማፀዳት ይፈልጋል 15 Comments