ነባር አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ክልል በሚገኘው የአክሲዮን ማህበሩ ንብረት በሆነው ሕንፃ ላይ በደረሰው የእሳት ቃጠሎ ጉዳት የደረሰበትን የጉዳት መጠን (Damage Assessment) ማሰራት ስለሚፈልግ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን የሃገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል 15 Comments