በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ምስራቅ ጎህ አጠቃላይ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቧንቧ ዕቃዎችና የኤክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments