የኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የቀድሞ ኢምፔሪያል ሆቴል ተብሎ የሚታወቀው G+6 3,275 ካሬ ላይ ያረፈ ህንፃ፣ እና በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 የሚገኘውን ከሜክሲኮ ወደ ሳርቤት በሚወስደው ዋናው መንገድ ዳር ላይ ዋና መ/ቤት ያለበት ህንፃ ስር የሚገኘውን 120.5 ካሬ ስፋት ያለው ቤት አወዳድሮ ባለበት ሁኔታ ማከራየት ይፈልጋል 15 Comments