ኢትዮ ቴሌኮም አዲስ እና ከአገልግሎት የተመለሱ የተለያዩ ዓይነት ላፕቶፖች ፤ የተለያዩ የብረት ካዛናዎች ፤ ያገለገሉ የተለያዩ የመኪና ስፔር ፓርቶች ፤ የተለያዩ ያገለገሉ ባትዎች ፤ የተለያዩ ዓይነት አንቴናዎችና አልሙኒየም ብራኬቶች፤ የተለያዩ የዋየርለስ ኔትዎርክ ስፔር ፓርቶች፤ የተለያዩ የፖወር ዕቃዎች ፤ የተለያዩ የፊክስድና የፓወር ኔትወርክ ዕቃዎች፣ ፤ የተለያዩ ዓይነት ኬብሎች ፤ የተለያዩ እስክራፕ ማሽኖች ፤ የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረቶችና ራኮች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል 15 Comments