የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 1 ጠቅላላ ስራ እና የህንፃ ስራ ተቋራጭ (GC-1/BC1) የሆኑ የሃገር ውስጥ ጨረታ ለመሳተፍ ፈቃድ ያላቸው የሃገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ የነቀምትና ደምቢዶሎ ኤርፖርቶች የመንገደኞች ማስተናገጃ እና ተያያዥ ሕንፃዎችን ዲዛይን እና ግንባታ ስራ (Design and Build of Passenger Terminals and Support Facility Buildings at Nekemte and Dembidolo Airports) ለማሰራት ይፈልጋል 15 Comments