በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩ/ክ/ከ/ወረዳ 14 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ማለትም የፅዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ፣ ህትመት ስራዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣ ፈርኒቸር ጥገና፣ የኪራይ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ ግዥ፣ የዲኮር ስራዎች በ2ኛዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመከራየት ይፈልጋል 15 Comments