ወርልድ ሰርቭ ኢንተርናሽናል የ2024 ዓመታዊ ሂሳቡን ኦዲት ለማስደረግ ስለሚፈልግ በሙያው “ኤ” ምድብ ውሰጥ የምትገኙ የኦዲት ድርጅቶች በሙሉ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአምስት ተከታታይ ቀናት ውስጥ አስፈላጊውን ሰነድ አቅርባችሁ አንድትወዳደሩ ያሳውቃል 15 Comments