በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ሐረርጌ የጃርስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚውል የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ ቋሚ እቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የመኪናና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል19 Comments