ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 መሠረት ለብድር መያዣ ያደረገውን ንብረትነቱ የተበዳሪው የአቶ ሚሊዮን ጀማል የሆነ ቤት በጨረታ ለመሸጥ በሪፖርተር ጋዜጣ ጥር 18 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ በተራ ቁጥር 4 ላይ የተጠቀሰው ንብረት/ቤት ጨረታ የተሰረዘ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን 15 Comments