የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት በ2017 በጀት አመት በኦሮሚያ ክልል በበረክ ወረዳ በሰንዳፋ ከተማ አቅራቢያ ሊገነባ የታቀደውን የኮንስትራክሽን ማኔጅመንትና ምህንድስና የልህቀት ማእከልን የመጀመሪያ ምእራፍ ግንባታ ግዥ በኤሌክትሮኒክ የመንግስት ግዥ ሥርዓት (Electronic Government Procurement System) በመጠቀም በአለም አቀፍ ግልጽ የጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል 15 Comments