ኢህራክ ኢንተርናሽናል ኃ.የተ. የግ.ማህበር በ24 ሰዓት እስከ 300 ኩንታል የማምረት አቅም ያለውን የማካሮኒ ማምረቻ መሳሪያ ከዩቲሊቲ (Utilities) መሳሪያዎች ጋር ፍላጎትና አቅሙ ላላቸው በማምረት ተግባር ላይ ላሉ ወይም ወደ ማምረቻ ዘርፉ ለመግባት ዕቅዱ ላላቸው ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ባለበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል 15 Comments