የግራዋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የግንባታ መሳሪያዎች፣ ፈርኒቸር፣ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክሎች እቃዎች እና ጎማዎች፣ የበሰለ ምግብ ለህግ ታራሚዎች እና ተኝቶ ለሚታከሙ ታማሚዎች፣ የተለያዩ የአትክልት ዘሮች፣ የደንብ ልብሶች፣ እንዲሁም የተለያዩ አገልግሎቶች በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያቤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል19 Comments