የባቱ አንድ የጋራ የመኖሪያ ቤቶች የህ/ስ/ማህበር የነዋሪዎችን የመኖሪያ ቤት በ2017ዓ/ም የበጀት ዓመት የውጭ የግድግዳ ቀለም ቅብ፣ የበረንዳ ግድግዳና የበርና መስኮት ቀለም ቅብ ስራ፣ የአሸንዳ ፒቪሲ እድሳት ስራ፣ የበረንዳ መወጣጫ ቀለም ቅብ ሥራ፣ የጋራ ዲሽ በየብሎኩ ገጠማ ስራ እና የመብራት ገጠማ ስራ ማሰራት ይፈልጋል 15 Comments