በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ የብር ጌጣጌጥ፣ ፕላትኒየም፣ ጊርቦክስ፣ የመኪና ሞተር እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ እና በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል 15 Comments