የምሥራቅ ሐረርጌ ዞን የቁምቢ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን ማለትም የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ደረቅ ምግቦች፣ የደንብ ልብሶች፣ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች እና የሞተር ሳይክል ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል19 Comments