DireTenders ጨረታ

ጨረታ

  • Home
  • Search Tenders
  • My Alerts
  • Subscription Price
  • Account
  • Register
  • Login
  • Delete My Account
  • Home
  • Search Tenders
  • My Alerts
  • Subscription Price
  • Account
  • Register
  • Login
  • Delete My Account

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በሁሉም ክ/ከተሞች ለሚያሰራው ነባሪ የጎርፍ መውረጃ ቦይ ጥገና እና ኮብልስቶን መንገድ ጥገና ሥራ አስር(10) ሎቶችን በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ያስፈለገ በመሆኑ በተዘጋጀው ዲዛይን ተጠቅሞ በዘርፉ ፈቃድ ካለው በጥቃቅንና አነስተኛ ደረጃ የተደራጁ ማህበራት መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

15 Comments
  • 1615
  • 1616
  • 1617
  • 1618
  • 1619
DireTenders.com 2025