በምሥራቅ ጎጃም ዞን የእናርጅና እናውጋ ወረዳ የደብረ ወርቅ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል