የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የማሽነሪ ዕቃዎችን በኪራይ ወስደው የነበሩ እና ስማቸው የተጠቀሱ ተከራዮች በሊዝ ውሉ መሰረት የሊዝ ኪራይ ክፍያውን ባለመክፈላቸው ምክንያት ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 103/90 እና 807/2005 በተሠጠው ስልጣን መሰረት ከተከራዮቹ መልሶ የተረከበውን የካፒታል ዕቃዎችን በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ/መልሶ ማከራያት ይፈልጋል 15 Comments