የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ ፕሪንተሮች፣ ፋክስ ማሽን እና ስካነሮች ጥገና እና ሰርቪስ/እድሳት አገልግሎቱን የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ለአንድ ዓመት ውል በማስፈረም አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም የመንግስትን ግዥ መስፈርቶች የሚያሟሉ እና በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments