በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ስር የሚገኘው ጠመንጃ ያዥ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለስራ የሚያገለግሉ የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃ፣ የህትመት ስራ፣ የFirst Aid ዕቃ፣ አላቂ የትምህርት ዕቃ፣ ሌሎች አላቂ እቃዎችና አቅርቦቶች፣ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ መኪና ኪራይ፣ የጭነት አገልግሎት የሚሰጥ መኪና ለዕቃ ኪራይ፣ ለእድሳት እና ጥገና ማለትም የኮንስትራክሽን ስራ DEMOLISHNG WORK SITE WORK FINISHING ስራዎችን በግልፅ ጨረታ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ወይም ማሰራት ይፈልጋል 15 Comments