በለሚኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ኃብት ልማት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ቋሚ ዕቃ (የቢሮ ዕቃዎችን)፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጥገና (ጋራዥ)፣ የደንብ ልብስ፣ የጄኔሬተር ጥገና፣ የመኪና ጌጣጌጥ፣ ፈርኒቸር ጥገና እና የተለያዩ የሽልማት ዕቃዎች (ዋንጫ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments