ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ አገልግሎት ላይ ያልዋሉ አዳዲስ የሲኖ ትራክ ደረቅና ገልባጭ ጭነት 40ቶን፣ የሲኖ ትራክ 10ቶን እና የሲኖ ትራክ 5ቶን ሞዴል ZZ1257S4341W፣ ZZ1167G4715 CI CC4257 እና ZZ1047D3414C14S፣ የሻክማን ሞዴል SX3255MB354 እና SX5255GYHI434፣ መለዋወጫ ዕቃዎች እና የሲኖ ትራክ 5ቶን ሁለት አዳዲስ ሞተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል 15 Comments