የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ከውጭ ሀገር በቦሌ አየር መንገድ በካርጎ ትራንስፖርት ለሚያስመጣቸው ምርቶች የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓትን ለማስፈፀም እንዲቻል በአየር ትራንስፖርት ጉምሩክ አስተላላፊ /Custom Clearing Agent/ አገልግሎት ዘርፍ የተሰማሩ ድርጅቶችን ለሁለት ዓመታት በሚፀና ኮንትራት እንዲሁም የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ያወጣውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ ከሀገር ውስጥ አምራቾች እና አቅራቢዎች ፓልም የምግብ ዘይት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments