በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ጎጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ የጁቤ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የግዥና ፋ/ን/አስ/ቡድን ለሕዝብ መሰብሰቢያ አዳራሽ የግንባታ ጥገና ሥራ ደረጃቸው GC 8፣ BC 8 እና በላይ ያላቸውን ሥራ ተቋራጮችን የሰው ኃይልና ሙሉ ጉልበት አስችሎ ማሠራት እና ለዚሁ አዳራሽ ጥገና ሥራ አገልግሉት የሚውሉ አሽዋ ፣ 02 ጠጠር፣ ሲሚንቶ፣ ሴራሚክ፣ ዘኮሎ፣ የኮርኔስ ፕላስቲክ እና ፌሮ /የግንባታ ብረት/ የኮንስትራክሽን ማቴሪያል አቅራቢ ድርጅቶችን በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል19 Comments