የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ማመንጫ ኢንተርፕራይዝ ለ2017 በጀት ዓመት ለሆቴል አገልግሎት የሚሆኑ የምግብ ግብዓቶች ፣ ለሆቴል መኝታ አገልግሎት የሚሆኑ አልባሳት ፣ ለእንጨትና ብረታ ብረት ወርክ ሾፕ ለሥራ አገልግሎት የሚሆኑ የፋብሪካ ውጤቶች ፣ ለቢሮ ሥራ አገልግሎት የሚሆን የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ ለቢሮ ሥራ አገልግሎት የሚሆኑ ሞተር ሳይክሎችን ፣ ለእርሻ ሥራ አገልግሎት የሚሆን ትራክተር እና የትራክተር ተቀፅላ ፣ የወተት ማሸጊያ ማሽን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments