ኤ ቢ ኤ ዋይ ኤስ ትሬዲንግ ስራ ሃላ/የተ/የግ/ማህበር ለተለያዩ አገልግሎት የሚጠቀምበትን ድፍን ኮረሪማ (ያልተፈለፈለ) ሰነፍ ገብስ፣ ድፍን ለውዝ (ጀንፈል)፣ በርበሬ (አንበላ እና ጠደሌ)፣ ሚጥሚጣ፣ ድፍን አተር (ለሽሮ የሚሆን)፣ ድፍን ቀይ ሽንብራ (ለሽሮ የሚሆን) አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments