በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ቁጥር 2 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የደንብ ልብስ፣ ለጽዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎችና መጽሀፍት ግዥ፣ ለህንጻ እና ለቁሳቁስ መገጣጠሚያዎች ዕቃ ግዥ፣ የጽዳት ሰራተኞች ወይም አውትሶርስ አገልግሎት ግዥ፣ የፎቶ ኮፒ ማሽኖች፣ ፕሪንተሮች ኮምፒውተሮች ጥገና እና ሰርቪስ አገልግሎት እጅ ዋጋ፣ የመስተንግዶ ዕቃዎች (ቆሎ) ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments