የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 2 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ (GC) እና ህንፃ ስራ ተቋራጭ (BC) እንዲሁም ደረጃ 1 የብረታ ብረት ልዩ ስራ ተቋራጭ (SC-WM-1) የሆኑ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የመንገደኛ መጫኛና ማውረጃ በአውሮፕላን ማቆሚያ ቦታዎች (S3 እና S6) መካከል የሻንጣ መለያ መጋዘን ማሰራት ይፈልጋል 15 Comments