በአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 2 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ፣ የፅዳት እቃዎች ግዥ፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ ግዥ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ /ፕሪንተር፤ ኮምፒውተር ወዘተ/፣ የመኪና ውጫዊ እቃዎች ግዥ /የመኪና ጎማ እና ወዘተ/፣ የኮንስትራክሽን እቃዎች ግዥ /የበር ቁልፎች ግዥ እና ወዘተ/፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች ግዥ፣ የሰራተኛ ደንብ ልብስ ስፌት እና የቢሮ መገልገያዎች ቋሚ እቃዎች/ወንበር ጠረጴዛ ወዘተ/ ግዥዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments