ኢትዮ ቴሌኮም ለኩባኒያዉ አገልግሎት የማይሰጡ የተለያዩ በመጠኑ ያገለገሉ ፈርኒቸሮች (ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎች፣…ካዝናዎች)፣ ከአገልግሎት የተመለሱ ቁርጥራጭ ብረቶች፣ የአልሙኒዬም ቁርጥራጮች፣ ቤርሚሎች እንዲሁም ያገለገሉ የእንጨት ምሰሶዎች ባሉበት ሁኔታ ለህጋዊ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል 15 Comments