በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የሐረር ፌደራል ፖሊስ አጠቃላይ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት የተለያዩ የድንጋይ ግንብ እንዲሁም የአጥር ስራዎችን ለመስራት ተጫራቾች የድንጋይ አቅርቦት በራሳቸው በማቅረብ የግንባታ ስራዎችን ለማሰራት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ጋር ዉል አስሮ ማሰራት ይፈልጋል 15 Comments