እሁድ መጋቢት 28 ቀን 2017 ዓ.ም አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 28 በትግራይ ክልል የግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ባወጣው የጨረታ ማስታወቂያ በተ.ቁ 8 የጨረታው መዝጊያ ቀን በስህተት ስላልተገለጸ ጨረታው ሚያዝያ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ከረፋዱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ4፡30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን 21 Comments