የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ፋይናንስ ጽ/ቤት የደንብ ልብስ ዕቃዎች፣ የፅህፈት (ስቴሽነሪ) መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የህትመት፣ የዲኮር ዕቃዎች (በቋሚነት የመድረክ ዲኮር መስራት)፣ የመስተንግዶ አገልግሎት፣ የግብርና እቃዎች፣ የድንኳን እና መሰል እቃዎች ኪራይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments